Our Services
ጋብቻ ምንድን ነው? ጋብቻ በሁለት ተቃራኒ ፆታዎች መካከል የሚደረግ የአእምሮና የሥጋ ውህደት ነው። ጋብቻ የሚመሰረተው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል ነው። ጋብቻን ማን መሰረተው? ጋብቻን…
ንስሐ ምንድን ነው? ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት እና በፈጸመው ኃጢአት ማዘን፣ መፀፀት እና ዳግመኛ ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ጽኑ ውሳኔ…
ምስጢረ ቁርባን፡ የቤተክርስቲያን ምስጢራት አክሊል ምስጢረ ቁርባን (Mystery of Eucharist) ከአምስቱ አዕማደ ምስጢራት አንዱ ነው፡፡ ሃይማኖታቸው የቀናና እውነተኛ የሃይማኖትን መንገድ ያቀኑ ቀደምት አበው (ሠለስቱ ምዕት)…
ምስጢረ ጥምቀት – የክርስትና መግቢያ በር የምስጢረ ጥምቀት ትርጉም ጥምቀት(Mystery of Baptism) የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በተከማቸ ውሃ ውስጥ…
በዐበይት በዓላት እና አጽዋማት ወቅት (On Major Holidays & Feast Seasons) • ማህሌት (Hymnal Prayer): ከምሽቱ 10:00 PM ጀምሮ • ኪዳን (Prayer of the Covenant):…
የትምህርት እና ጸሎት መርሃ ግብር (Prayer Service and Bible Study) ዘወትር እሮብ: ከ 7:30 PM ጀምሮ Every Wednesday: From 7:30 PM ቦታ፡ የቅዱስ እንድርያስ ቤተ…
የቅዳሴ መርሃ ግብር (Divine Liturgy Program) ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ (Every Saturday and Sunday) • ኪዳን (Prayer of the Covenant): 5:30 AM ጀምሮ • ቅዳሴ…