ሌሎች ድህረ-ገጾች (Other Websites)

ማኅበረ ቅዱሳን

ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያከበራቸው የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት በአጠቃላይ የቅዱሳን ገድል፣ ትሩፋትና አማላጅነት የሚዘከርበት በመሆኑ ‹‹ማኅበረ ቅዱሳን›› የሚል ስያሜውን አግኝቷል፡፡ የተለያዩ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች፣ ስብከት እና ልዩ ልዩ መረጃዎችን ለማግኘት የማህበሩን ድህረ ገጽ ይጎብኙ፡፡

ደበሎ-DEBELO

የቤተክርስቲያናችንን ትምህርቶች፣ በዜማ፣ በጽሁፍና በንባብ ለአንባቢ በነጻ የሚቀርብበት ድረ-ገጽ ነው፡፡


የደበሎ-DEBELO ድህረ-ገጽ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ድህረ-ገጽ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት፣ ታሪክ፣ እና የመሳስሉት በድምጽና በጽሁፍ በነጻ የሚቀርብበት ድረ-ገጽ ነው፡፡


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ድህረ-ገጽ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

Coptic Orthodox Church

The Coptic Orthodox Church official website is valuable for Orthodox Christians because it provides an authentic and reliable source of information about the faith, history, and life of the Church. It offers content in both English and Arabic, making it accessible to a wide audience, and includes the Holy Bible, teachings, and stories of saints. In addition, the website provides videos and multimedia content suitable for children, helping them learn about the faith in an engaging and age-appropriate way, which supports Christian education for families and young believers.


Please click here to access the website