በተ.አ.ኤ የሚገኙ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት (Other EOTCs in the UAE)

 

በመካከለኛዉ ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሥር ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ከዚህ ገዳም በተጨማሪ ዐምስት አብያተ ክርስቲያናት በተባበሩት አረብ ኤሜሬስ ይገኛሉ፤ የእነዚህም አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎች እና የአቅጣጫ ማሳያ (Location) ከዚህ በታች ይገኛል።

 

1. መልአከ መዊእ ቀሲስ ደረጀ ጅማ

የዱባይ ደብረ መዊእ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ


የዱባይ ደብረ መዊእ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያ አቅጣጫ (Location) ለማግኘት ይህንን ይጫኑ:፡

2. መልአከ ብሥራት ቆሞስ አባ ሙሴ ገብረ ጻድቅ

የአል ዐይን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ


የአል ዐይን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አቅጣጫ (Location) ለማግኘት ይህንን ይጫኑ::

3. መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ኀይለ ጊዮርጊስ

የሻርጃ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ


የሻርጃ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን አቅጣጫ (Location) ለማግኘት ይህንን ይጫኑ::

4. መልአከ ብርሃን መምህር ሔኖክ መኳንንት

የፉጀራ ሐመረ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ


የፉጀራ ሐመረ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን አቅጣጫ (Location) ለማግኘት ይህንን ይጫኑ::

5. መልአከ ፀሓይ ቀሲስ ኪሩቤል ይገዙ

የራስ አልኬማ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ


የራስ አልኬማ ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አቅጣጫ ለማግኘት (Location) ይህንን ይጫኑ::