በመካከለኛዉ ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሥር ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ከዚህ ገዳም በተጨማሪ ዐምስት አብያተ ክርስቲያናት በተባበሩት አረብ ኤሜሬስ ይገኛሉ፤ የእነዚህም አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎች እና የአቅጣጫ ማሳያ (Location) ከዚህ በታች ይገኛል።.
በተ.አ.ኤ የሚገኙ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት (Other EOTCs in the UAE)
1. መልአከ መዊእ ቀሲስ ደረጀ ጅማ
የዱባይ ደብረ መዊእ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ