Our Organizations

Join our vibrant church community groups

ማኅበረ ካህናት ዘአቡዳቢ (CLERGY – ABU DHABI)

በአቡዳቢ ምስካየ ሕዙናን መድኀኔ ዓለም ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ግዳም የሚያገለግሉ ካህናት አብዛኞቹ ተቀጥረው ደመወዝ እየተከፈላቸው የሚያገለግሉ ሳይሆኑ በውጭ ሌላ ሥራ…

በተ.አ.ኤ የሚገኙ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት (Other EOTCs in the UAE)

በመካከለኛዉ ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሥር ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ከዚህ ገዳም በተጨማሪ ዐምስት አብያተ ክርስቲያናት በተባበሩት አረብ ኤሜሬስ ይገኛሉ፤ የእነዚህም…

ተስፋ ስዱዳን ሰንበት ትምህርት ቤት (SUNDAY SCHOOL)

በኢትዮጵያ ኦርቶክስ ተዋህዶ ቤተክርስተያን ታሪክ የወጣቶች ሰንበት ት/ቤት ማቋቋም የተጀመረው ከ1936 ዓ.ም ጀምሮ ነው፡፡ የኸውም ከብዙ ዓመታት በፊት በመንበረ ጸባዖት…