የተስፋ ስዱዳን ሰንበት ትምህርት 31ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
በአቡዳቢ ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ወአቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም የተስፋ ስዱዳን ሰንበት ትምህርት ቤት የ31ኛ ዓመት የምሥረታ በአሉን የካቲት 7/2018 ክ8፡00AM እስከ 12፡00 PM በድምቀት ስለሚያከብር ምዕመናን የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ እና ከበአሉ በረከት እንድትሳተፋ ቅድስት ቤተክርስትያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡