MULTIMEDIA & DIGITAL RESOURCES
ወርሃዊ ምስባኮች
ምስባክ:- በፍታትና በቅዳሴ ጊዜ ከወንጌል በፊት ዲያቆን ከዳዊት መዝሙር የሚያዜመው ሦስት መሥመር ቃል። መና በ ተወራራሽ ስለ ኾኑ በግእዝ ምስባክ የተባለው ባማርኛ ምሳማክ ይባላል። ምስባክ መስበኪያ መንገሪያ ፤ ምሳማክ መጠጊያ መጨጊያ መከዳ ማለት ነው፡፡