የሚስጥራተ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች (SACRAMENTS – MYSTERIES OF THE CHURCH)

Join us for worship and spiritual growth

ቁርባን (HOLY COMMUNION)

ምስጢረ ቁርባን፡ የቤተክርስቲያን ምስጢራት አክሊል ምስጢረ ቁርባን (Mystery of Eucharist) ከአምስቱ አዕማደ ምስጢራት አንዱ ነው፡፡ ሃይማኖታቸው የቀናና እውነተኛ የሃይማኖትን መንገድ…

Learn More

ንሰሃ (CONFESSION)

ንስሐ ምንድን ነው? ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት እና በፈጸመው ኃጢአት ማዘን፣ መፀፀት እና ዳግመኛ ያንን የመሰለ…

Learn More

ጋብቻ (MARRIAGE)

ጋብቻ ምንድን ነው? ጋብቻ በሁለት ተቃራኒ ፆታዎች መካከል የሚደረግ የአእምሮና የሥጋ ውህደት ነው። ጋብቻ የሚመሰረተው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል…

Learn More

ጥምቀት (BAPTISM)

ምስጢረ ጥምቀት – የክርስትና መግቢያ በር የምስጢረ ጥምቀት ትርጉም ጥምቀት(Mystery of Baptism) የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ…

Learn More