ሌሎች ድህረ-ገጾች (Other Websites)
ማኅበረ ቅዱሳን
ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያከበራቸው የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት በአጠቃላይ የቅዱሳን ገድል፣ ትሩፋትና አማላጅነት የሚዘከርበት በመሆኑ ‹‹ማኅበረ ቅዱሳን›› የሚል ስያሜውን አግኝቷል፡፡ የተለያዩ መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች፣ ስብከት እና ልዩ ልዩ መረጃዎችን ለማግኘት የማህበሩን ድህረ ገጽ ይጎብኙ፡፡
ደበሎ-DEBELO
የቤተክርስቲያናችንን ትምህርቶች፣ በዜማ፣ በጽሁፍና በንባብ ለአንባቢ በነጻ የሚቀርብበት ድረ-ገጽ ነው፡፡